አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የቅዳሜ...

image description
- In ንግደረ    0

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የቅዳሜና እሁድ እና መንግስትገበያ ማዕከላት ላይ ያሉችግሮችን ለይቶ እየሰራ እንደሆነ አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የቅዳሜና እሁድ እና መንግስትገበያ ማዕከላት ላይ ያሉችግሮችን ለይቶ እየሰራ እንደሆነ አስታወቀ፡፡

==================

ሚያዝያ 24/ 2017 ዓ.ም

የቢሮው የንግድ ግብይትና ገበያ ልማት ዘርፍ ም /ቢሮ ኃላፊ አቶ ፍስሃ ጥበቡ የቅዳሜና እሁድ የመንግስትገበያ ማዕከላት ዋጋ ያለመለጠፍ በዋጋ አለመሸጥ ቁጥትር ማነስ ችግሩ ከማን ይሄ መጥራት መስተካከል እንደሚገባ አሳስበዋል ፡፡

በመጨረሻም ህብረተሰቡ ለሚያነሳው ችግሮች መልስ መስጠት ስለሚገባ ስለሚጠበቅብን በቅዳሜእና እሁድ ገበያዎች እና የመንግስት ገበያ ማዕከላት ድጋፍ ቁጥጥሩ የሚያስችል ስራ መስራ እንደሚጠበቅ የቢሮው ኢንስፔክሽን ዘርፍ ም /ቢሮ ኃላፊ አቶ ስመኘው ተሸመ አሳስበዋል፡፡

ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...

Addis Ababa City Administration Trade Bureau announced that it is working on the weekend and the government markets.

==================

April 24th, 2017 E. ም

Mr. Fiseha Tibebu, the head of the bureau's commercial marketing and market development sector, has stressed that the problem of not posting the prices of government markets on weekends, not selling at prices and decreasing the number of control should be fixed.

Since we are expected to respond to the problems raised by the society, the office of inspection department Mr. Simegnew Tesheme has stated that work will be done to control the support of the public on Saturday and Sunday markets.

For quick information please contact us on

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments