Services

Find Our Services and Information

We provide the following information about us.

icon

መደበኛ ያልሆነ ንግድ

አዲስ ምዝገባ

  • አመልካቹ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ የተነሳው 2 (ሁለት) ጉርድ ፎቶግራፍ፤
  • አመልካቹ በአስተዳደሩ ውስጥ ከሚኖርበት ወረዳ የታደስ የነዋሪነት መታወቂያ ወረቀት፤
  • በግብር ሰብሳቢው መስሪያቤት የተሰጠው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ እና Read More icon
icon

መደበኛ ያልሆነ ንግድ

እድሳት

  • መደበኛ ባልሆነ ንግድ ሥራ ላይ ለተሰማራ ማንኛውም ሰው የተሰጠውን ደረት ላይ ተንጠልጣይ የሽግግር ጊዜ ፈቃድ ወይም መታወቂያ የበጀት አመት ካበቃ በኋላ ባለው 6 ወራት ጊዜ ውስጥ ማለትም ሐምሌ 1 ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 ቀን ድርስ ከግብር አስከፋይ መስሪያ ቤት ክሊራ...

    Read More icon
icon

መደበኛ ያልሆነ ንግድ

የጠፋ/የተበላሸ

  • መደበኛ ያልሆነ ንግድ ሥራ ምዝገባ ያደረገ ማንኛውም ሰው የተሰጠው የሚንጠለጠል የሽግግር ጊዜ ፈቃድ ወይም መታውቂያ የጠፋበት ወይም የተበላሸበት ከሆነ ቀደም ሲል ለሰጠው የወረዳ ጽ/ቤት በጸሑፍ በማመልከት ምትክ የሽግግር ጊዜ ፈቃድ ወይም መታወቂያ ማግኘት ይችላል Read More icon
icon

መደበኛ ያልሆነ ንግድ

የፈቃድ ማሻሻያ

ማንኛውም ሰው ተመዝግቦ የሚሰራውን የንግድ መስክ አይነት መለውጥ ወይም ማሻሻያ ከፈለገ የተመዘገበበት ወረዳ ጽ/ቤት በመቅረብ በቢሮው የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት የሚሰራውን የንግድ መስክ ዓይነት መለወጥ ወይም ማሻሻል ይችላል፡፡

icon

መደበኛ ያልሆነ ንግድ

የአድራሻ ለዉጥ

  • ማንኛውም ሰው የንግድ ስራው ለማካሄድ ከተመዘገበበትና ከተመደበበት የሥራ ቦታ አከባቢ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ አከባቢ ለመለወጥ ከፈለገ በዚህ ደንብ አንቀጽ 6 ንኡስ አንቀጽ 2 እና 8 ንኡስ አንቀጽ 2 ያደረገውን ምዝገባ መሰረዝና ከወረዳው ጽ/ቤት የተሰጠውን ደረት ላይ...

    Read More icon
icon

የንግድ ምዝገባና የንግድ ፈቃድ - አዲስ የንግድ ምዝገባ

አዲስ የንግድ ምዝገባ

1 - አጠቃላይ መረጃ

የሕጋዊ አቅዋም እንደመርጡ የሚጠበቅ ሲሆን በመረጡት የሕግ ሁኔታ ላይ በመመርኮዝ ቅጹ ይሰጥዎታል ፡፡

ለምዝገባዎ አንድ ወይም ከዚያ በላይ ዘርፎችን መምረጥ ይችላሉ ፡፡
Read More icon

icon

የንግድ ምዝገባ ማሻሻያ

 

1 - አጠቃላይ መረጃ

በጠቅላላ መረጃ ቅፅ ላይ በስተግራ የቀደመውን መረጃ እና በቀኝ በኩል የሚደረጉትን ለውጦች ይመለከታሉ ፡፡

በዚህ ቅጽ ካፒታልን እና ዘርፎችን መቀየር ይችላሉ ፡፡

በዚህ ቅጽ ላይ ለውጦችን ማድረግ የ...

Read More icon
icon

የንግድ ምዝገባ ምትክ

1- አጠቃላይ መረጃ

የሕጋዊ አቅዋም እንደመርጡ የሚጠበቀው ሲሆን በመረጡት የሕግ ሁኔታ ላይ በመመርኮዝ ቅጹ ይሰጥዎታል ፡፡

ለምዝገባዎ አንድ ወይም ከዚያ በላይ ዘርፎችን መምረጥ ይችላሉ ፡፡

የተፈለገውን መረጃ ሁሉ መስጠቱን ያረጋግጡ ያልተሟላ መረጃ...

Read More icon
icon

የንግድ ምዝገባ ስረዛ

1 - አጠቃላይ መረጃ

የሕጋዊ አቅዋም እንደመርጡ የሚጠበቀው ሲሆን በመረጡት የሕግ ሁኔታ ላይ በመመርኮዝ ቅጹ ይሰጥዎታል ፡፡
ለምዝገባዎ አንድ ወይም ከዚያ በላይ ዘርፎችን መምረጥ ይችላሉ ፡፡
የተፈለገውን መረጃ ሁሉ መስጠቱን ያረጋግጡ ያልተሟላ መረጃ በቀይ ጎላ ተደርጎ ይታያ...

Read More icon
icon

አዲስ ንግድ ፈቃድ

ማንኛውም ደንበኛ በንግድ ስራ ለመሰማራት አስቀድሞ አዲስ የንግድ ስራ ፈቃድ ማውጣት ይኖርበታል።

Read More icon
icon

የንግድ ፈቃድ እድሳት

ደንበኞች በኦንላይን አገልግሎት የንግድ ፈቃዳቸውን በየዓመቱ ማደስ ይችላሉ

Read More icon
icon

የንግድ ስራ ፈቃድ ማሻሻያ

ደንበኞች በኦንላይን አገልግሎት የንግድ ፈቃዳቸውን ማሻሻል ይችላሉ

Read More icon
icon

የንግድ ስራ ፈቃድ ምትክ

የንግድ ፈቃዱ የጠፋበት ወይም የተበላሸበት ደንበኛ በኦንላይን አገልግሎት የንግድ ፈቃድ ምትክ ማግኝት ይችላል

Read More icon
icon

የንግድ ስራ ፈቃድ ስረዛ

የንግድ ፈቃድ ስረዛ ደንበኞች የኦንላይን አገልግሎት መተግበሪያችንን በመጠቀም የንግድ ፈቃዳቸውን መሰረዝ ይችላሉ

Read More icon
icon

አዲስ የንግድ ስም

ደንበኞች በኦንላይን አገልግሎት አዲስ የንግድ ስም መጠየቅ እና ከንግድ ፈቃዳቸው ጋር ማያያዝ ይችላሉ

Read More icon
icon

የንግድ ስም ማሻሻያ

ደንበኞች በኦንላይን አገልግሎት የንግድ ስም ማሻሻል ይችላሉ

Read More icon
icon

የንግድ ስም ምትክ

የንግድ ስም ምስክር ወረቀቱ የጠፋበት ወይም የተበላሸበት ደንበኛ በኦንላይን አገልግሎት የንግድ ስም ምትክ ማግኝት ይችላል

Read More icon
icon

የንግድ ስም ስረዛ

ደንበኞች በኦንላይን አገልግሎት የንግድ ስማቸውን መሰረዝ ይችላሉ

Read More icon