የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ደንበኞች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
Directorate Director
አቶ ባጫ ጅፋራ
የንግድ ምዝገባና የንግድ ሥራ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት
Directorate Director's Message
የንግድ ምዝገባና የንግድ ሥራ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ፍትሀዊ፣ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና ተደራሽ በማድረግ ዘመኑ የዋጀውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም የንግዱን ማህበረሰብ የለምንም እንግልትና ውጣ ውረድ ጊዜና ገንዘቡን ሳያባክን በስራው ቦታ ሆኖ የኦንላይን ሰርቪስ በመስጠት ቀልጣፋ እና ከብልሽት የፀዳ አገልግሎት ለመስጠት እየሰራ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም በንግድ ስራ ላይ የተሰማራ የከተማችን ነዋሪ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆን መልዕክታችን ነው፡፡