የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ መደበ...

image description
- In ንግደረ    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ መደበኛ ያልሆነ ኢኮኖሚ ገጽታዎች እና አስተዳደረዊ ጉዳዮች በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ህዝባዊ የውይይት መድርክ ተካሄደ ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ መደበኛ ያልሆነ ኢኮኖሚ ገጽታዎች እና አስተዳደረዊ ጉዳዮች በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ህዝባዊ የውይይት መድርክ ተካሄደ ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ መጋቢት 30/2017ዓ.ም

በአድስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ንግድ ቢሮ የከተማ አስተደደር መደበኛ ያልሆነ ኢኮኖሚ አሁናዊ ገጽታን፣ አሰተዋፅኦንና ባህረያትን በመረዳት የዘርፍን አሰተዳደር የሚያሻሽሉ ፣እንዲሁም ወደ መደበኛ ኢኮኖሚ ለማሸጋገር የሚደረገውን ጥሪት የሚያግዙ የፖሊሲ እና አተገባበር አቅጣጫዎችን ማመላከት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጀቶች ኃላፊዎች እና የዘረፈ ምሁራን እንዲሁም መደበኛ ያልሆነ ንግድ ላይ የተሰማሩ የህብረተሰብ ክፋሎች ተወካዮች የሚሳተፋ ሲሆን ዘርፋን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የሚረዱ የፖሊሲ ምክረ -ኃሳቦችን የያዙ የሚከተሉት የዉይይት ተከሄዱዋል።

ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...

The Addis Ababa City Administration Business Bureau held a public discussion on the topic of irregular economic aspects and administrative issues.

Addis Ababa City Administration Commercial Office March 30/2017 E. ም

In Addis Ababa city administration business bureau, the city administration irregular economy will improve the administration of sector by understanding the current situation, features and behavior, and pointing out policy and implementation directions that help the call to transition to a normal economy, the heads of non-governmental organizations and elite and the representatives of the society who are engaged in irregular business. The following discussions have been held with policy suggestions to make Zerfa more effective.

For quick information please contact us on

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments