የብልፅግና ጉዟችንና የንግዱ ማህበረሰብ ሚና" በ...

image description
- In ንግደረ    0

የብልፅግና ጉዟችንና የንግዱ ማህበረሰብ ሚና" በሚል መሪ ሀሳብ ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር የሚካሄደው ውይይት እንደቀጠለ ነው።

"የብልፅግና ጉዟችንና የንግዱ ማህበረሰብ ሚና" በሚል መሪ ሀሳብ ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር የሚካሄደው ውይይት እንደቀጠለ ነው።''

==============+++=========

አዲስ አበባ ግንቦት 12/2017 ዓ.ም

"የብልፅግና ጉዟችንና የንግዱ ማህበረሰብ ሚና" በሚል መሪ ሃሳብ በከተማችን በመካሄድ ላይ በሚገኘው የውይይት መድረኩ ላይ ተገኝተው የማስጀመሪያ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደረ ምትክል ከንቲባ አቶ ጀንጥራር አባይ ባለፍት 7 ዓመታት እንደ አገር ባገኘናቸው ስኬቶች የንግዱ ማህበረሰብ ሚና ከፍተኛ ነበር። የነጋዴውን አዎንታዊ ሚና በማላቅ አገራዊ ለውጡ የበለጠ ፍሬ እንዲያፈራ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ሲሉ ገልፀዋል።

የባለፍት 7 ዓመታት የለውጡ ጉዟችን ዋነኛ መርህ የሁሉንም ኢትዮጲያዊ አካታችነት ማረጋገጥ ነው ያሉት ምትክል ከንቲባው፤ በዚህ ማዕቀፍ ውስጥ ለንግዱ ማህበረሰብ የሚጠቅሙ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን ገልፀዋል።

ነጋዴው ማህበረሰብ ባለፍት 7 ዓመታት የተገኙ ድሎችን በማፅናት እና በቀጣይም ለብልፅግና ጉዞው የድርሻውን አበርክቶ በመወጣት አገራዊ ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ብለዋል።

Mata duree "Imala keenya gara Badhaadhinaa fi Gahee Hawaasa Daldalaa" jedhuun hawaasa daldalaa waliin mariin demsifamera.

Itti aanaan kantiibaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Obbo Janxiraari Abayii milkaa’ina waggoota 7 darban keessatti arganne keessatti gaheen hawaasa daldalaa guddaa ta’uu ibsuun, jijjiiramni biyyoolessaa firii caalu akka argamsiisuuf gahee gaarii hawaasni daldalaa guddisuuf tattaaffiin taasifamaa jira jedhan.

Qajeelton ijoo imala jijjiiramaa waggaa 7 lammiilee Ityoophiyaa hunda hammachuun fayyaadamumaa hawaasa daldaalaa mirkaneessuudha jedhan Obbo Janxirari bu’uura kanaan hojiiwwan bu’a qabeessa hawaasa daldalaa fayyadamoo ta’an hojjetamaa turuu ibsaniiru.!

ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

Telegram:- https://t.me/Addisababatradebureau

Tiktok:- https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

YouTube:- https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d.


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments