
ቢሮውና ባለድሻ አካላት ጋር በመሆን ከኢትዮ ቴሌኮም ዘመን ገበያ ቴክኖሎጂን የማዕከል ማነጅመንት እና የክፍለ ከተማ አመራሮች ቡድን መሪዎች በተገኙበት በፕላት ፎሩሙ ላይ ውይይት አደረጉ፡፡
ቢሮውና ባለድሻ አካላት ጋር በመሆን ከኢትዮ ቴሌኮም ዘመን ገበያ ቴክኖሎጂን የማዕከል ማነጅመንት እና የክፍለ ከተማ አመራሮች ቡድን መሪዎች በተገኙበት በፕላት ፎሩሙ ላይ ውይይት አደረጉ፡፡
===========================
አዲስ አበባ ፡-ግንቦት 21 /2017 ዓም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮና ባለድሻ አካላት ጋር በመሆን ከኢትዮ ቴሌኮም ዘመን ገበያ ቴክኖሎጂን የማዕከል ማነጅመንት እና የክፍለ ከተማ አመራሮች ቡድን መሪዎች በፕላት ፎሩሙ ላይ ውይይት አደረጉ ፡፡
የቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በኢትዮ ቴሌኮም የቀረበው ዘመን ገበያ ፕላት ፎርም አገራችን ለምታደርገው ኢኮነሚ እድገት ለምናደርገው የኑሮ ውድነት ችግር ፈቺ ቴክኖሎጅ መሆኑን ገልፀው የንግድ አሰራሮችን የግብይት ስረዓቱን ምርትና ምርታማነት ሰንሰለትን አሳጥረን ከአፍሪካ ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያስችለን ፕላት ፎርም ነው ብለዋል፡፡
የንግድ ግብይት ገበያ ልማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ፍስሀ ጥበቡ 4ቱን የገበያ ማዕከል አሉን 5ቱ የቁም እንሰሳ ፤216 የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ለማስተዋወቅ እኛ እንጠቀምበታለን ትላልቅ አምራቾች አሉን እነሱን ከደላላ የሚያላቅቅ ፕላት ፎርም በመሆኑ በአግባቡ እንጠቀምበት ብለዋል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments