በአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ ፍሰሀ ጥበቡ የተመራ ልዑክ በአትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ለመወያየት አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል።
በአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ ፍሰሀ ጥበቡ የተመራ ልዑክ በአትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ለመወያየት አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል።
=======================
አድስ አበባ ። ግንቦት 22/2017 ዓ.ም
ልዑካኑ በዞኑ በአትክልት፣ ፍራፍሬ እና ሰብል እርሻ ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር በማዕከላዊ ገበያ ትስስር ለመፍጠር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚወያይ ይጠበቃል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments