
የኑሮ ውድነትን በከተማ አስተዳደሩ በርካታ ስራዎችን እየከወነ መሆኑ ተገለፀ።
የኑሮ ውድነትን በከተማ አስተዳደሩ በርካታ ስራዎችን እየከወነ መሆኑ ተገለፀ።
አድስ አበባ ንግድ ቢሮ ሰኔ 7/2017
የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ እና የግብረ ሀይሉ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ጃንጥራር አባይ የገቢያ ማረጋጋት፣ ኑሮው ውድነት መከላከልና ኢትዮጵያ- አዲስ አበባ ታምርት ከተማ አቀፍ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ጋር የ90 ቀናት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄዱ።
የኑሮ ውድነት ለመከላከል ከተማ አስተዳደሩ በርካት ስራዎችን የሰራ መቆየቱ ይታወቃል። ስለሆነም የገበያ ዋጋን ማረጋጋት ላይ ዋነኛ መፍትሄ ለማምጣት መደበኛ የንግድ ስራ የሚያካሂዱ የህግ ማዕቀፍና ደንቦች ተዘጋጅተው ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩን አቶ ጃንጥራር አባይ ገልፀዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments