ቢሮው የመልካም አስተዳደር አቤቱታ ዘርፍ፣ ቅሬታ...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮው የመልካም አስተዳደር አቤቱታ ዘርፍ፣ ቅሬታ አቀራረብ፣ ምርመራ፣ አወሳሰን እና የተጠያቂነት ስርዓትን ለመወሰን በወጣ ደንብ ቁጥር 143/2015 ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፤

ቢሮው የመልካም አስተዳደር አቤቱታ ዘርፍ፣ ቅሬታ አቀራረብ፣ ምርመራ፣ አወሳሰን እና የተጠያቂነት ስርዓትን ለመወሰን በወጣ ደንብ ቁጥር 143/2015 ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፤

=================================+++==========================

አዲስ አበባ ፡- ሰኔ 10ቀን 2017 ዓም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የመልካም አስተዳደር አቤቱታ ዘርፍ፣ ቅሬታ አቀራረብ፣ ምርመራ፣ አወሳሰን እና የተጠያቂነት ስርዓትን ለመወሰን በወጣ ደንብ ቁጥር 143/2015 ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡

በስልጠናው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ቅሬታና አቤቱታ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ተስፋዬ ወረታ በደንቡ ቁጥር 143/2015 ለሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበር፣ ለቢሮው ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች ስጠናውን ሰጥተዋል፡፡

በቢሮው የንግድ ሬጉላቶሪ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ስመኘው ተሾመ ስልጠናው ያስፈለገበት ዋናው ዓላማ የሸማቹን ህረተሰብ ተግዳሮቶች በጋራ ለመፍታት እንዲያስችል መሆኑን በስልጠናው ላይ ተናግረዋል፡፡

The bureau has given an awareness training on Regulation No. 143/2015 to determine the system of good governance, complaints, investigation, decision making and accountability.

=================================+++==========================

Addis Ababa - June 10, 2017

Addis Ababa city administration business bureau has given an awareness training on Regulation No. 143/2015 to determine good governance, complaints, investigation, decisions and accountability system.

Mr. Tesfaye Wereta, the leader of Addis Ababa City Administration Mayor's Office Complaint and Complaint Group, has given the training to Consumers Rights Protection Association, directors and group leaders in the office.

Mr. Simegnew Teshome, the head of the bureau's commercial regulatory sector, said in the training that the main purpose of the training is to enable us to solve the problems of the customers together.


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments