በንግድ ግብረ-ኃይል የዘጠና ቀናት እቅድ ላይ ው...

image description
- In ንግደረ    0

በንግድ ግብረ-ኃይል የዘጠና ቀናት እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፤

በንግድ ግብረ-ኃይል የዘጠና ቀናት እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፤

============++===========

አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ሰኔ 12/2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከክ/ከተሞች ንግድ ጽ/ቤቶች ኃላፊዎችና ቡድን መሪዎች ጋር በንግድ ግብረ-ኃይል የዘጠና ቀናት እቅድ ላይ ውይይት ተካሄዷል።

በከተማችን የሚስተዋሉ የንግድ ህገ-ወጥነቶችን ለመከላከልና የቢሮውን አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት ፍትሃዊ በማድረግ የረካ ማህበረሰብ ለመፍጠር እንዲቻል በተዘጋጀ የንግድ ግብረ-ኃይል የዘጠና ቀናት እቅድ ላይ ውይይት ተካሂዷል።

የመደበኛ ገበያዎች ያሉበት ሁኔታ ዳሰሳና ስጋቶች፣ የሰንበት ገበያዎች ነባራዊ ሁኔታ፣ በምሽት ንግድ ቁጥጥር አተገባበር ላይ የሚስተዋሉ አጠቃላይ ዝንባሌዎች እቅዶችና ሪፖርቶች ቀርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል።

ከተሳታፊዎች የተነሱ ሃሳቦች፣ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ላይ የቢሮው የግብይትና ገበያ ልማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊና አቶ ፍሰሃ፣ የንግድ ሬጉላቶሪ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ስመኘውና የቢሮው ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታረቀኝ ማብራርያና ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል።

A discussion was held on the trade force's nine days plan;

============++===========

Addis Ababa Commercial Office June 12/2017 E. ም

The Addis Ababa city administration trade bureau has held a discussion with sub cities trade offices and group leaders on the trade task force's nine days plan.

A discussion has been held on the business task force's nine days plan to prevent the business illegals that are noticed in our city and to make the office service system fair and create a satisfied society.

Survey and concerns about the situation of regular markets, the current situation of weekend markets, the implementation of night trade monitoring, plans and reports have been discussed.

On the ideas, comments and questions raised by the participants, the deputy office head of the bureau for marketing and market development and Mr. Fiseha, the business regulation sector deputy office head Mr. Simegnew and the office head Mr. Tarekegn have been given explanations and answers.


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments