
ቢሮው በፌድራል እና በከተማ የንግድ ህገችን ፤ደንብ እና መመሪያዎችን በመጠረዝ ለክፍለ ከተማ ንግድ ፅ/ቤቶች አመራሮችና ለቢሮ ዳይሬክቶሬቶች አስረከበ፡፡
ቢሮው በፌድራል እና በከተማ የንግድ ህገችን ፤ደንብ እና መመሪያዎችን በመጠረዝ ለክፍለ ከተማ ንግድ ፅ/ቤቶች አመራሮችና ለቢሮ ዳይሬክቶሬቶች አስረከበ፡፡
=================================
አዲስ አበባ :- ሰኔ 12 ቀን 2017ዓ/ም
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በፌድራል እና በከተማ የንግድ ህገችን ፤ደንብ እና መመሪያዎችን በመጠረዝ ለክፍለ ከተማ ንግድ ፅ/ቤቶች አመራሮችና ለቢሮ ዳይሬክቶሬቶች አስረከበ፡፡
የንግድ ኢንስፕክሽን ሪጉላቶሪ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ስመኘው ተሸመ እናየቢሮው ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ታረቀን ገመቹ ለኃላፊዎቹ አስረክበዋል
ይሄን ስራ በበላይነት ያስተባበሩት የንግድ ኢንስፕክሽን ሪጉላቶሪ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ስመኘው ተሸመ እና የቢሮው የህግ ቡድን መሪ አቶ መለሰ ተገኑ የንግድ ህጎቹ መሰብሰብ ለስራችን መሳለጥ ከፍተኛ ጥቅም እንደሚኖረውም ተናግረዋል፡፡
The bureau has submitted our federal and city trade laws, rules and guidelines to sub-city trade offices managers and bureau directorates.
=================================
Addis Ababa :- June 12, 2017 E.C.
Addis Ababa City Administration Trade Bureau has handed over the Federal and City Trade Laws, Rules and Guidelines to Sub-City Trade Offices Managers and Bureau Directors.
Trade Inspection Regulatory Sub Office Manager Mr. Simegnew Tesheme and Office Manager Mr. Tareken Gemechu have handed over to the officials.
The head of the Trade Inspection Regulatory Deputy Office Mr. Simegnew Tesheme and the head of the legal team of the office Mr. Melese Tegenu said that collecting the trade laws will be of great importance to our work.
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments