ቢሮዉ ሞረነንግ ቢርፍንግ ላይ የመልካም አስተዳደ...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮዉ ሞረነንግ ቢርፍንግ ላይ የመልካም አስተዳደር አቤቱታ ዘርፍ፣ ቅሬታ አቀራረብ፣ ምርመራ፣ አወሳሰን እና የተጠያቂነት ስርዓትን ለመወሰን በወጣ ደንብ ቁጥር 143/2015 ላይ የቢሮ ሰራተኞች ስልጠና ሰቷል።

ቢሮዉ ሞረነንግ ቢርፍንግ ላይ የመልካም አስተዳደር አቤቱታ ዘርፍ፣ ቅሬታ አቀራረብ፣ ምርመራ፣ አወሳሰን እና የተጠያቂነት ስርዓትን ለመወሰን በወጣ ደንብ ቁጥር 143/2015 ላይ የቢሮ ሰራተኞች ስልጠና ሰቷል።

====================

አዲስ አበባ ፡- ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ሞረነንግ ቢርፍንግ ላይ የመልካም አስተዳደር አቤቱታ ዘርፍ፣ ቅሬታ አቀራረብ፣ ምርመራ፣ አወሳሰን እና የተጠያቂነት ስርዓትን ለመወሰን በወጣ ደንብ ቁጥር 143/2015 ላይ የቢሮ ሰራተኞች ስልጠና ሰቷል።

በስልጠናው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ቅሬታና አቤቱታ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ተስፋዬ ወረታ በደንቡ ቁጥር 143/2015 ለሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበር፣ ለቢሮው ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች ስጠናውን ሰጥተዋል፡፡

በቢሮው የንግድ ሬጉላቶሪ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ስመኘው ተሾመ ስልጠናው ያስፈለገበት ዋናው ዓላማ የሸማቹን ህረተሰብ ተግዳሮቶች በጋራ ለመፍታት እንዲያስችል መሆኑን በስልጠናው ላይ ተናግረዋል፡፡

The bureau has given training to office staff on Regulation No. 143/2015 that issued to determine the good governance of complaints, investigation, decision making and accountability system at Morng Birfing.

====================

Addis Ababa - June 16, 2017

Addis Ababa city administration commercial bureau has given training to office staff under Regulation No. 143/2015 to determine good governance, complaints, investigation, decisions and accountability system on morning birfing

Mr. Tesfaye Wereta, the leader of Addis Ababa City Administration Mayor's Office Complaint and Complaint Group, has given the training to Consumers Rights Protection Association, directors and group leaders in the office.

Mr. Simegnew Teshome, the head of the bureau's commercial regulatory sector, said in the training that the main purpose of the training is to enable us to solve the problems of the customers together.


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments