
ቢሮው በ2017 በጀት አመት በዘርፉ የተከናወኑ ስራዎች በተገቢው መልኩ ለሚመለከተው አካል እንደሚገባ ተገለፀ
ቢሮው በ2017 በጀት አመት በዘርፉ የተከናወኑ ስራዎች በተገቢው መልኩ ለሚመለከተው አካል እንደሚገባ ተገለፀ
===========================================
አዲስ አበባ ፡- ሰነ 17 ቀን 2017 ዓም
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ንግድ ቢሮ በ2017 በጀት አመት በዘርፉ የተከናወኑ ስራዎች በተገቢው መልኩ ለሚመለከተው አካል እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
በ2017 ዓ/ም የንግድ ምዝገባ ፈቃድ 16ቱ አገልግሎት በሲስተም መታገዛቸው ሲስተሙእስከ ግለሰብ ድረስ የስራ ውድድር መፍጠሩ 1300ይሰራው ከነበረው 31 መሰራቱ፤የንግድ ግብይት አንፃር አቅርቦትን ማስፈቱ የዳልጋ ከብት ማቅረቡ ቅዳሜና እሁድ የቀረቡ ሰብል አትክልት ጥራትና ስታንዳርድ የመሰረታዊ ምርቶች ስርጭት፤ነዳጅ ላይ በአግባቡ መሰራቱ ፤
በተያያዘም የገበያ ማዕከላት በ5ቱም መግቢያ በሮች ጥራት ባለው አገልግሎት መስጠት መቻላቸው ከኮልፌ በስተቀር መሆኑ ፤በሌላ በኩል መደበኛ ያልሆነ ንግድ ስርዓት ማስያዝ ዳይሬክቶሬት ቀሪ ስራዎች ቢኖሩም ደንቡን የማስተዋወቅ ስራበአግባቡ መሰራቱ ተገልፆዋል
የየዳይሬክቶሬቶቹ መልካም ስራዎች ያበረታቱት የቢሮው ገበያ ልማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ፍስሀ ጥበቡ በ2017 በጀት ዓመት የተከናወኑ ስራዎች የተቀሩ ትናንሽ ግዲፈቶች ሸፍናችሁ ሙሉ የሆነ ሪፖርት ለፕላን ኮሚሽን ፤ለከንቲባ ፅ /ቤት እና ለሲቪል ሰርቨስ ለሌላ ለሚመለከተው አካከል መቅረብ እንደሚገባ አሳስበዋል ፡፡
It is stated that the bureau will be properly credited to the concerned body in the 2017 fiscal year.
===========================================
Addis Ababa - 17th of July 2017
Addis Ababa City Administration Commercial Bureau has been announced that the works done in the 2017 budget year will be properly credited to the concerned body.
In 2017 E/C, the 16 services of the trade registration license were supported by system, the system created a competition for individual jobs, the 31 out of 1300, the opening of the supply based on commercial shopping, the supply of Dalga cattle, the distribution of quality and standard basic products on weekends, the working properly on fuel.
Also, the fact that the shopping malls are able to provide quality service through all the 5 entrances except Kolfe; on the other hand, it has been stated that the Directorate of Business Regulation is doing well even though there are some remaining work to do by promoting the rules.
Mr. Fiseha Tibebu, the head of the market development sector of the bureau, who appreciated the good work of the directors, has said that a complete report should be submitted to the planning commission, the mayor's office and the civil service for the other concerned entities.
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments