
የቢሮው ፕሮሰስ ካውንስል በ2018 መናሽ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፤
የቢሮው ፕሮሰስ ካውንስል በ2018 መናሽ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፤
=============++===========
አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ፣ ሰኔ 18/2017 ዓ.ም.
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ፕሮሰስ ካውንስል በ2018 መነሻ እቅድ ላይ በዛሬው እለት ውይይት አካሂዷል። የቢሮው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን መነሻ በማድረግ የተዘጋጀው ይህ እቅድ ከተማችን አዲስ አበባ ፍትሃዊ፣ ተወዳዳሪና ቀልጣፋ የንግድ ስርዓት የሰፈነባት ዓለም አቀፍ የንግድ ከተማ እንድትሆን የተሰነቀውን ራዕይ ለማሳካት የሚያግዝ እቅድ ሆኖ ቀርቧል።
ይህ መነሻ እቅድ በቀጣዩ በጀት ዓመት ቢሮው ሊያሳካቸው ላለማቸው የትኩረት መስኮች ልዩ ትኩረት የሰጠ ሆኖ የቀረበ ሲሆን፣ በውይይቱ ላይ የካውንስሉ አባላት ሰፊና ጥልቀት ያላቸውን ሃሳቦች አንስተው ውይይት ተካሂዶባቸዋል።
The bureau process council held a discussion on the 2018 Manash plan.
=============++===========
Addis Ababa Commercial Office, June 18/2017 E. ..
The Addis Ababa City Administration Business Bureau Process Council has held a discussion on the 2018 Startup Plan today. This plan, which was made based on the implementation of the office's 2017 budget year, is presented as a plan to help achieve the vision of Addis Ababa to become an international business city with fair, competitive and smooth business system.
This initial plan has been presented with special attention to the areas of focus that the office is going to achieve in the next fiscal year. During the discussion, the council members discussed with broad and in depth ideas.
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments