
ቢሮው ለጠቅላላ ሰራተኞች በእቅድ እና ሪፖርት አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና ሰጠ
ቢሮው ለጠቅላላ ሰራተኞች በእቅድ እና ሪፖርት አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና ሰጠ
==============================
አዲስ አበባ ፡-ሰኔ 23 ቀን 2017ዓ/ም
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ለጠቅላላ ሰራተኞች በእቅድ እና ሪፖርት አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡
በዛሬው እለት ከፕላን ኮሚሽን ቢሮ የተጋበዙ አሰልጣኞች የማህበራዊ ኢኮለሚያዊልማት ፕላን ዝግጅት ቡድን መሪ ወ/ሮንግስቲ መንግስቱ እቅድ አዘገጃጀት ዙሪያ እና የማህበራዊ ኢኮነሚያዊ ልማት ፕላን አፈፃፀም ክትትል ግምገማ ቡድን መሪአቶ ወራቅነህ ይስማው በሪፖርት አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠናውን ሰጥተዋል፡፡
በመጨረሻም የቢሮው የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አቶ ዳንኤል መኤሶ ስልጠናው በሂደት የሚቀጥል መሆኑንና በተሰጠው ስልጠናው ተገቢውን ክህሎት የሚያሲዝ በመሆኑ ሰራተኛው እንዲጠቀምበት አሳስበዋል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments