በከተማ ደረጃ የተዋቀረ የሱፐርቪዥን ቡድን የቢሮው የመንግስት ስራ እና የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም በተመለከተ ግምገማ አከናወነ።
በከተማ ደረጃ የተዋቀረ የሱፐርቪዥን ቡድን የቢሮው የመንግስት ስራ እና የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም በተመለከተ ግምገማ አከናወነ።
አድስ አበባ ንግድ ቢሮ ሰኔ 24/ 2017 ዓ.ም
በከተማ ደረጃ የተዋቀረ የሱፐርቪዥን ቡድን የቢሮው የ2017 በጀት ዓመት የመንግስት እና የፓርቲ ስራ አፈፃፀም ግምገማ አከናውኗል።
በከተማ ደረጃ የተዋቀረ የሱፐርቪዥን ሰብሳቢ የከንቲባ አማካሪ የሆኑ አቶ ጥላሁን ጎባ የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎች የተሰሩት ላይ ግብረ መልስ ሰጥተዋል የተሰጠው ግብረ መልስ ላይ የቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሃቢባ ስራጅ ማብራርያ ተሰጥቶባቸዋል።
ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments