የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ያዘጋጀው ከሐምሌ 7 እስከ ሐምሌ 11/2017 ዓ/ም በኤግዚቢሽን ማዕከል ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤግዚቢሽንና ባዛር በዛሬው እለት ተጠናቋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ያዘጋጀው ከሐምሌ 7 እስከ ሐምሌ 11/2017 ዓ/ም በኤግዚቢሽን ማዕከል ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤግዚቢሽንና ባዛር በዛሬው እለት ተጠናቋል።
=====≥==========≥==================≥=================≥=============
አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ሐምሌ 11/2017
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ፍስሃ ጥበቡ በበኩላቸው አምራችና ሸማቹን በቀጥታ በማገናኘት የገበያ ትስስር የተፈጠረበት እንደነበር ተናግረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሃቢባ ሲራጅ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ቢሮው የነዋሪውን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡
በተጨማሪም ቢሮው አቅራቢዎችና ሸማቾች በቀጥታ የሚገበያዩበት ምቹ ሁኔታን የመፍጠር ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል፡ ባዛር ለይ የተሰታፉ ለተሳታፍ እውቅና ተሰጥቷል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments