እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

image description
- In 2ኛው ከተማ ዓቀፍ "የኢትዮጵያን ይግዙ"    0

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

=========================

በከተማ ደረጃ በተካሄደው የ2017 በጀት ዓመት የከተማ ሴክተር ቢሮዎች የአፈጻጸም ምዘና፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከአጠቃላይ ምዘና 92.5% በማምጣትና በከተማ ደረጃ ከሚገኙ ሴክተር ቢሮዎች ከፍተኛ አፈጻጸም ማሰመዝገብና አረንጓዴ ውስጥ መግባት ከቻሉ ተቋማት አንዱ በመሆን እውቅና ተብርክቶለታል።

ይህ ከፍተኛ የስራ አፈጻጸም መምጣት የቻለው ከላይ እስከታች የሚገኝ ሁሉም አመራርና ባለሙያ ተናቦና ተግባብቶ በጋራ መስራትበመቻሉ ነው። በመሆኑም ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ልል እወዳለሁ።

ይህ ተግባብቶና ተናቦ የመስራት ባህል በቀጣዩ በጀት ዓመት ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ!


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments