የምሽት ንግድ ስራዎች መመሪያ አተገባበር የሚገኝ...

image description
- In 2ኛው ከተማ ዓቀፍ "የኢትዮጵያን ይግዙ"    0

የምሽት ንግድ ስራዎች መመሪያ አተገባበር የሚገኝበት ሁኔታ በከፍተኛ አመራሩ ቅኝት ተካሄደ፤

የምሽት ንግድ ስራዎች መመሪያ አተገባበር የሚገኝበት ሁኔታ በከፍተኛ አመራሩ ቅኝት ተካሄደ፤

=======================================================

አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም.

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደምብ አስከባር በለስልጣን ኃላፊና የከተማና የክ/ከተሞች አመራሮችጋ በመሆን በለም ኩራ ክ/ከተማ የምሽት ንግድ ስራዎች ደንብ ቁጥር 185/17 አተገባበር የሚገኝበት ሁኔታ ቅኝት አካሂደዋል።

በቅኝቱ ወቅትም በክ/ከተማው ለሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት በምሽት ንግድ ደንብ ቁጥር 185/17 ዙርያ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ በበቂ ሁኔታ መሰራቱንና የንግዱ ማህበረሰብም ደንቡን በመተግበር ረገድ እያሳየ የሚገኘው ተነሳሽነት ይበል የሚያሰኝ መሆኑን መመልከት ተችሏል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments