የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አመራ...

image description
- In 2ኛው ከተማ ዓቀፍ "የኢትዮጵያን ይግዙ"    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አመራርና ሰራተኞች "በመትከል ማንሰራራት!" በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አመራርና ሰራተኞች "በመትከል ማንሰራራት!" በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ፤

****************************##********************

አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ፣ ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አመራርና ሰራተኞች "በመትከል ማንሰራራት!" በሚል መሪ ቃል በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጎፋ አካባቢ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናውነዋል።

በተከላ መርሐ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት በቢሮው የግብይትና ገበያ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ፍሰሃ ጥበቡ "አረንጓዴና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ የአሁኑ ትውልድ ሳይታክት ችግኞችን ሊተክል ይገባል ብለዋል። ከመትከል ባሻገርም የተተከሉ ችግኞችን መንከባከብ ላይ ሠራተኛው በንቃት ሊሳተፍ እንደሚገባ አሳስበዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments