በመዲናዋ በ90 ቀናት የገበያ ማረጋጋት፣ ህገወጥ ንግድ ቁጥጥር እና የኢትዮጵያ-አዲስ አበባ ታምርት ግብረ-ሀይል የተሰሩ ተግባራት ላይ የአንድ ወር ከ15 ቀናት ዕቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ከግብረ ኃይሉ አባላት ጋር ግምገማ ተካሂደዋል።
በመዲናዋ በ90 ቀናት የገበያ ማረጋጋት፣ ህገወጥ ንግድ ቁጥጥር እና የኢትዮጵያ-አዲስ አበባ ታምርት ግብረ-ሀይል የተሰሩ ተግባራት ላይ የአንድ ወር ከ15 ቀናት ዕቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ከግብረ ኃይሉ አባላት ጋር ግምገማ ተካሂደዋል።
===========#=====#====#===@=================#=============
አዲስአበባ ንግድ ቢሮ ሐምሌ 19/11/2017
ክቡር አቶ ጃንጥራር አባይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ በመዲናዋ በ90 ቀናት የገበያ ማረጋጋት፣ ህገወጥ ንግድ ቁጥጥር እና የኢትዮጵያ-አዲስ አበባ ታምርት ግብረ-ሀይል የተሰሩ ተግባራት ላይ የአንድ ወር ከ15 ቀናት ዕቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ከግብረ ኃይሉ አባላት ጋር ግምገማ ተካሂደዋል።
በዚህም ባለፉት 45 ቀናት ውስጥ ከተከናወኑ ዕቅዶች በዋናነት የገብያ አቅርቦት እና የህገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር ስራዎች ላይ በስፋት ተገምግሟል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments