የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይ...

image description
- In ንግደረ    0

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የፎቶ አውደ ርዕይ አካሄደ

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የፎቶ አውደ ርዕይ አካሄደ

========+++========

ግንቦት 6፣ 2018 ዓ.ም.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ፣ የኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የፎቶ አውደ ርዕይ አካሂዷል። አውደ ርዕዩን የከፈቱት የንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ሲሆኑ፣ በአውደ ርዕዩ ላይ ባለፈው አንድ ዓመት በቢሮው የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን የሚያሳዩ ፎቶዎች ቀርበዋል።

ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በመክፈቻ ንግግራቸው፣ አውደ ርዕዩ መልካም መሆኑን ገልጸው፣ የተጀመረውን ስራ በማጠናከር፣ ወደፊት አካታችና ውጤታማ በሆነ መልኩ በከተማችን የሚከናወኑ ተግባራቸትን የበለጠ መሰነድና ማጉላት እንደሚገባ አሳስበዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments