እንኳን ደስ አላችሁ!

image description
- In ንግደረ    0

እንኳን ደስ አላችሁ!

እንኳን ደስ አላችሁ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት (በ2017 እና 2018 ዓ.ም.) ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቡ እውቅና ተሰጥቶታልና እንኳን ደስ አለን!

ይህ ውጤት የአንድ አካል ትጋትና ስኬት ሳይሆን የቢሮው ማኔጅመንት አባላት፣ የንግድ ቢሮ መላው ሠራተኞች፣

የክፍለ ከተማ ንግድ ጽሕፈት ቤቶች ሠራተኞችና አመራሮች እና የንግድ ግብር ኃይል በጋራና በህብረት በመስራታቸው ያስመዘገቡት ውጤት ነው። ስለዚህ ይህ እውቅና የሁላችንም የጋራ ኩራትና ስኬት ነው።

ይህ እውቅና ለሕዝባችን የበለጠ ቀልጣፋ፣ ጥራት ያለው እና ተጠያቂነት የተሞላበት አገልግሎት ለመስጠት የበለጠ የሚያነሳሳን በመሆኑ፣ ለተሰጠን እውቅና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ከልብ እናመሰግናለን።

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ስረጅ


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments