ማገልገል ክብር ነው!
ማገልገል ክብር ነው!
ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ፣ ተገልጋዮችን በቀጥታ በማግኘት ጉዳዮቻቸውን በማዳመጥ፣ የሚያነሷቸውን ቅሬታዎች በመፍታት እና ቀልጣፋና ተደራሽ አገልግሎት በመስጠት ቀኑን አሳልፈዋል።
የተገልጋዮችን እርካታ ማረጋገጥና ፈጣን፣ ፍትሃዊ እና ተጠያቂነት የተላበሰ አገልግሎት መስጠት የቢሮው ቀዳሚ ትኩረት ነው።
ተገልጋዮች በየደረጃው በሚገኙ የንግድ ዘርፍ ጽ/ቤቶች፣ በሰንበት ገበያዎች እና በገበያ ማዕከላት አገልግሎት ሲያገኙ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮችና ቅሬታዎች 8588 ላይ በማሳወቅ እንድንፈታቸው ያድርጉ።
ማገልገል ክብር ነው! — የተገልጋይ እርካታ የስራችን መለኪያ ነው።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments