መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል የንግድ ኤክስፖና ባዛር መካሄድ ጀመረ።
መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል የንግድ ኤክስፖና ባዛር መካሄድ ጀመረ።
ነሀሴ 23/2018 ዓ ም
በአደይ አዲስ የተዘጋጀውን የበዓል ኤክስፖ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ መርቀው ከፍተውታል።
የበዓል ኤክስፖው የተለያዩ የበዓል ፍጆታ ምርቶችን ከመደበኛው ገበያ ከ15% እስከ 30% ቅናሽ የሚቀርብበት ከመሆኑ ባሻገር የተለያዩ የባህልና የመዝናኛ መርሃ-ግብሮችን ያካተተ መሆኑ ከአዘጋጆቹ ተገልጿል።
የንግድ ኤክስፖውን በማስተዋወቅ ረገድ ታዋቂው የማህበረሰብ አንቂ ወጣት አዶናይ በአምባሳደርነት ተወክሏል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments