ቢሮው ለነዳጅ ማደያ ባለቤቶች እና ስራ አስኪያጆ...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮው ለነዳጅ ማደያ ባለቤቶች እና ስራ አስኪያጆች የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭት ላይ በወጣው አዋጅ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ መካሄድ ጀመረ፡፡

ቢሮው ለነዳጅ ማደያ ባለቤቶች እና ስራ አስኪያጆች የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭት ላይ በወጣው አዋጅ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ መካሄድ ጀመረ፡፡

አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የካቲት 27/2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በከተማው ነዳጅን በማቅረብ እና በማሰራጨት ስራ ላይ ለተሰማሩ የነዳጅ ማደያ ባለቤቶች እና የማደያ ስራ አስኪያጆች በቅድቡ በወጣው የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭትን በሚመለከተው አዋጅ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

በውይቱ የንግድ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ጨምሮ የቢሮው ከፍተኛ አመራሮች የክፍለ ከተማ ጽ/ቤት ኃላፊዎች እንዲሁም የ125 ማደያ ባለቤቶች እና ስራ አስኪያጆች እየተሳተፉ ሲሆን በእስካሁኑ ቆይታም የአዋጁን አስፈላጊነት፣ ይዘቶች፣ ዋና ዋና ድንጋጌዎች ቀርበው ውይይት በማካሄድ ላይ ነው፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments