Sectors

የንግድ ግብይትና ገበያ ልማት ዘርፍ ኃላፊ

Deputy head of the bureau:

አቶ ፀጋዬ ደበሌ

image description

የንግድ ሥርዓት አገልግሎት አሰጣጥ ፍትሀዊ፣ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና ተደራሽ በማድረግ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የንግዱን ማህበረሰብ ያለምንም እንግልትና ውጣ ውረድ ጊዜና ገንዘቡን ሳያባክን በሥራው ቦታ ሆኖ የኦንላይን ሰርቪስ በመስጠት ቀልጣፋ እና ከብልሽት የፀዳ አገልግሎት ለመስጠት እና ማንኛውም በንግድ ሥራ ላይ የተሰማራ የከተማችን ነዋሪ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆን መልዕክታችን በማድራግ እየሠራን ነዉ፡፡ የንግድ ዘርፍ ማህበራትን በመከታተል፣ በመደገፍ እና በማሳተፍ እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እና የገበያ ትስስር በመፍጠር መሠረታዊ የግብርናና ኢንዱስትሪ ምርቶች አቅርቦት ማሣደግ እና የከተማችንን ገበያ ማረጋጋት እና መደበኛ ያልሆኑ ንግድ በመሰማራት ላይ የሉት ነጋዴ ሥርዓት እንድይዙ በማድረግ በደንብ ቁጥር፡184/17 መሠረት የቆይታ ጊዜያቸዉ ሲደርስ ወደ መደበኛዉ ንግድ ማሻጋገር፡፡

Directorates under the sector:

icon

መደበኛ ያልሆነ ንግድ ስርዓት ማስያዝ ዳይሬክቶሬት

የንግድ ሥርዓት አገልግሎት አሰጣጥ ፍትሀዊ፣ ዘ...

icon
icon

የንግድ ግብይት ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት

የንግድ ሥርዓት አገልግሎት አሰጣጥ ፍትሀዊ፣ ዘ...

icon
icon

የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ደንበኞች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

የንግድ ሥርዓት አገልግሎት አሰጣጥ ፍትሀዊ፣ ዘ...

icon